Byበ Tsinat Institute · September 25, 2026 · Partnershipsአጋርነት
Rosedale International Donates 12 Computers to Tsinat Instituteሮዝዴል ኢንተርናሽናል ለጽናት ኢንስቲትዩት 12 ኮምፒውተሮችን ለገሰ
We are grateful to announce that Rosedale International has generously donated 12 small used desktop computers to support the work of Tsinat Institute. This contribution will strengthen our capacity for training, administration, and program development as we continue to empower youth and support uniquely abled individuals. We sincerely appreciate Rosedale International’s partnership and support.ሮዝዴል ኢንተርናሽናል ለጽናት ኢንስቲትዩት ስራ ድጋፍ 12 ትንንሽ የተጠቀሙ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን በልግስና እንደለገሰ በደስታ እናበስራለን። ይህ አስተዋፅኦ ወጣቶችን ማብቃታችንንና ልዩ ችሎታ ያላቸውን ግለሰቦች መደገፋችንን ስንቀጥል ለስልጠና፣ ለአስተዳደር እና ለፕሮግራም ልማት ያለንን አቅም ያጠናክራል። የሮዝዴል ኢንተርናሽናልን አጋርነትና ድጋፍ በእውነት እናመሰግናለን።
Byበ Tsinat Institute · September 21, 2026 · Healthጤና
The Chlorpyrifos Pesticide Ban and Its Impact on Our Healthየክሎርፒሪፎስ ፀረ ተባይ እገዳ እና በጤንነታችን ላይ ያለው ተጽእኖ
Balanced nutrition plays a major role in our overall health. But beyond that, contaminated food has an even greater impact on our health. On this point, the U.S. Environmental Protection Agency (EPA) recently decided that various Chlorpyrifos pesticide products can no longer be used.የተመጣጠነ ምግብ በአጠቃላይ ጤንነታችን ላይ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ከዚህ በላይ ግን የተመረዘ ምግብ በጤንነታችን ላይ የሚኖረው ተጽእኖ ከፍተኛ ነው። ይህንን አስመልክቶ የአሜሪካው የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ (EPA) በቅርብ የተለያየ አይነት የክሎርፒሪፎስ ፀረ ተባይ ምርቶች (Chlorpyrifos Products) ከዚህ በሁዋላ በጥቅም ላይ እንዳይውሉ ወስኗል።
These Chlorpyrifos products are pesticide chemicals sprayed on fruit, and for the past 50 years they have been sprayed on major U.S. food crops such as wheat, apples, cherries, and citrus. Once it enters the human body, it is a chemical that disrupts the function of nerve cells. After people are exposed to chlorpyrifos, it travels to every part of the body. Chlorpyrifos itself is not toxic, but when it mixes with other substances in the body it forms a toxic chemical called oxon. In this form, chlorpyrifos binds to many enzymes so that nerves and muscles stop working properly. In young people, it causes changes in social behavior and mental development. In children especially, it can permanently damage the brain, causing mental illness, cognitive impairment or a lowered IQ, and memory loss, along with other lasting physical harm.እነዚህ የየክሎርፒሪፎስ ምርቶች በፍራፍሬዎች ላይ የሚረጩ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች ሲሆኑ ላለፉት 50 ዓመታት በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ዋና ዋና የምግብ ሰብሎች - እንደ ስንዴ፣ ፖም፣ ቼሪ እና ሲትረስ ላይ የሚረጭ ፀረ ተባይ ኬሚካል ሲሆን፥ ሰው ሰውነት ውስጥ ከገባ የነርቭ ሴሎችን ስራ የሚያዛባ ኬሚካል ነው። ሰዎች ለክሎርፒሪፎስ ከተጋለጡ በኋላ ወደ ሁሉም የሰውነት ክፍሎች ይንቀሳቀሳል. ክሎርፒሪፎስ ራሱ መርዛማ አይደለም, ነገር ግን ሰውነት ውስጥከሌላ ንጥረ ነገሮች ጋር ሲቀላቀል ኦክሰን ተብሎ የሚጠራ መርዛማ ኬሚካል ይፈጥራል። በዚህ መልክ፥ ክሎፒሪፎስ ከብዙ ኢንዛይሞች ጋር ሲተሳሰር ነርቮች እና ጡንቻዎች በትክክል አይሰሩም። በወጣቶች ላይ በማህበራዊ ባህሪ እና የአዕምሮ እድገት ለውጦች ያስከትላል። በተለይ የሕፃናትን አእምሮ እስከመጨረሻው በመጉዳት የአእምሮ ሕመምን፥ የአእምሮ ድክመትን ወይም IQ እንዲቀንስ፣ የማስታወስ ችሎታን ማጣትን ያስከትላል። ኣና ሌሎች ቋሚ የአካል ሕመም ያስከትላል።
In general, children are more vulnerable to pesticides than adults, so pesticides can enter their bodies differently. Because children put their hands in their mouths more often than adults do while playing, their risk of pesticide exposure is higher.ባጠቃላይ ህጻናት ከአዋቂዎች ይልቅ ለፀረ-ተባይ መድሃኒቶች የበለጠ ተጋላጭ ስለሆኑ ሰውነታቸው ፀረ ተባይ መድሃኒቶችን በተለየ መንገድ ሊገባ ይችላል። ልጆች ሲጫወቱ እንዲሁም ከአዋቂዎች ይልቅ እጆቻቸውን ወደ አፋቸው ብዙ ጊዜ ሊጨምሩ ለፀረ-ተባይ መድሃኒቶች የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው።
Researchers studied the blood of women exposed to chlorpyrifos and their children’s blood for three years starting from birth. Children who had chlorpyrifos in their blood had more developmental delays and disorders than children who did not.ተመራማሪዎች ለ ክሎፒሪፎስ የተጋለጡትን ሴቶች ደም እና የልጆቻቸውን ደም ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ ለሦስት ዓመታት አጥንተዋል. በደማቸው ውስጥ ክሎሪፒሪፎስ ያለባቸው ህጻናት በደማቸው ውስጥ ክሎሪፒሪፎስ ከሌላቸው ልጆች የበለጠ የእድገት መዘግየቶች እና መታወክዎች አሏቸው።
Even though all of this was known, the manufacturing companies argued for the past 50 years that it did not cause disease. Although the EPA decided in 2021 to ban the chemical, the manufacturers appealed to a higher court in 2023, and after the litigation, the court issued its final ruling in 2024 ordering the chemical banned.ይህ ሁሉ እየታወቀ ግን ላለፉት 50 ዓመታት አምራች ኩባንኣዎቹ በሽታ አያመታም በማለት ሲከራከሩ ቆይተዋል። EPA በ 2021 ዓም ኬሚካሉ እንዲታገድ ቢወስንም አምራች ኩባንያዎቹ ግን በ 2023 ዓም ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ጠይቀው በክርክር ቆይተው በ 2024 ዓም ፍርድ ቤቱ ኬሚካሉ እንዲታገድ የመጨረሻ ውሳኔ አስተልልፏል።
Although the ban on Chlorpyrifos was decided in 2024, the EPA has still allowed it to be used on some crops rather than banning it across all crops. If you ask why it is still used when its health risks are known, the answer is money and profit. Chlorpyrifos is not alone — other similar pesticide and herbicide chemicals are still used at high levels. We can protect our health, as much as possible, by washing fruit thoroughly and, where affordable, choosing organic food free of these chemicals. Regular exercise and physical activity can also help the body clear accumulated chemicals.Chorpyrifos ጸረ ተባይ እገዳው በ 2024 ቢወሰንም በሁሉም ሰብሎች ላይ እንዳይጠቀሙ ሳይሆን በአንዳንድ ሰብሎች ላይ አሁንም እንዲጠቀሙ ኢ-ፒ-ኤ ፈቅዷል። ለጤንነት አደጋ እንዳለው እያወቁ ለምን ይጠቀማሉ? ብሎ የሚጠይቅ ካል፥ ገንዘብ ወይም ሓብት ለማግኘት ነው መልሱ። Chorpyrifos ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ተመሳሳይ ጽረ ተባይና ጸረ አረም ኬሚካሎች አሁንም በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም ላይ ይውላሉ። በተቻለ መጠን ፍራፍሬዎችን በደንብ በማጠብ፥ አቅም በፈቀደ መጠን ኬሚካል የሌላቸውን ኦርጋኒክ ምግቦችን በመምረጥ ጤንነታችንን መጠበቅ እንችኣለን። በተጨማሪም፥ ቋሚ ስፖርትና የአካል እንቅስቃሴ በማድረከግ የኬሚካሎችን ክምችት ከሰውነት ውስጥ ማስወገድ ይቻላል።
For more information, see the general Chlorpyrifos fact sheet.ለበለጠ መረጃ የክሎርፒሪፎስ አጠቃላይ መረጃ ሉህ በ https://npic.orst.edu/factsheets/chlorpgen.html ላይ ይመልከቱ። npic.orst.edu ↗
Byበ ben · May 26, 2023 · Resourcesመረጃዎች
DC/MD/VA Disability Resources and Advocacyየዲሲ/ሜሪላንድ/ቨርጂኒያ የአካል ጉዳተኝነት ግብዓቶችና ተሟጋችነት
A roundup of regional health, wellness, and advocacy resources for families across Maryland and Washington, D.C.በሜሪላንድ እና በዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኙ ቤተሰቦች የክልል ጤናና ተሟጋችነት ግብዓቶች ማጠቃለያ።
Byበ serkitulu · May 11, 2021 · Outreachተደራሽነት
ወራሽ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሕብረትወራሽ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሕብረት
Community Bible study fellowship notes and updates.የማህበረሰብ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሕብረት ማስታወሻዎች እና ዝመናዎች።
Byበ serkitulu · May 11, 2021 · Videosቪዲዮዎች
“God Has A Plan For My Life” — an amazing performance by an autistic teenager on his graduation day“እግዚአብሔር ለህይወቴ እቅድ አለው” — በምረቃ ቀኑ ከኦቲዝም ያለበት ታዳጊ የተደረገ አስደናቂ ትርኢት
A graduation-day performance that moved the whole room.መላውን አዳራሽ ያንቀሳቀሰ የምረቃ ቀን ትርኢት።
Byበ serkitulu · May 11, 2021 · Videosቪዲዮዎች
Testimonies about Tsinat Institute’s “The 300 Leaders” Programስለ ጽናት ኢንስቲትዩት “የ300 መሪዎች” ፕሮግራም የተሰጡ ምስክርነቶች
Participants share what the leadership program meant to them.ተሳታፊዎች የአመራር ፕሮግራሙ ለእነሱ ምን ማለት እንደሆነ ይካፈላሉ።
Byበ serkitulu · May 11, 2021 · Videosቪዲዮዎች
Jason Rosenbergጃሰን ሮዘንበርግ
A conversation and testimony from the Tsinat community.ከጽናት ማህበረሰብ የተገኘ ውይይትና ምስክርነት።
Byበ serkitulu · May 11, 2021 · Videosቪዲዮዎች
Edelawit Yared, Tsinat Institute Coordinatorእደላዊት ያሬድ፣ የጽናት ኢንስቲትዩት አስተባባሪ
A behind-the-scenes look from Tsinat's program coordinator.ከጽናት ፕሮግራም አስተባባሪ የቀረበ ከመድረክ ጀርባ እይታ።